MERI PODCAST cover art

Podcast

MERI PODCAST

178 episodesLatest May 22, 2026
Recorded in EthiopiaAbout EthiopiaEnglishBusiness
Meri Podcast is an Ethiopian business podcast, hosted by entrepreneurs Kenean and Tigabu. Each episode features brilliant entrepreneurs, exploring the strategies and stories behind their success. Our vision is to strengthen Africa's private sector through storytelling, education, and building connections. We invite you to be part of the new movement. For Partnerships and Advertising email us to info@meri.et or call us on +251 97 425 5555

Episodes — page 7

  1. Story of Effoyi - የእፎይ ታሪክ - With Tsega Woubshet - S06 EP 60

    Established in 2007, Effoi Pizza has not only become a household name but also a symbol of excellence in delivering gourmet pizzas with a unique twist. Today, we are thrilled to ha…

    S6 E6002:23:00
  2. ጥብቅና እና አኢኮኖሚ - ኢትዮጲያዊ Law Firm - With Mehrteab Leul - S06 EP 58

    ሰላም እንዴት ቆያችሁን የመሪ ፓድካስት ተከታታዮች : ዛሬ በኢትዮጵያ ትልቁ የህግ ፈርም የሆነውን MLA ማኔጂንግ ፓርትነር አቶ ምረትአብን ይዘንላችሁ ስንቀርብ በታላቅ ደስታ ነው። MLA ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ እንደ ሸራተን : ሂልተን : ኮካኮላ የመሳሰሉ ትልልቅ የአለም አቀፍ የንግ…

    S6 E5802:21:26
  3. ከሊስትሮ ወደ አንጋፍ ቡና ኤክስፖርተር - With Asefa Dukamo - S06 EP 59

    እንዴት ቆያችሁን: የተወደዳችሁ የመሪ ፓድካስት ተከታታዮች ። እንኳን በሰላም ወደ አዲሱ አመት ተሸጋገራችሁ ። አመቱ ብዙ ፍሬ ምታፈሩበት : ውጥናችሁ እና እቅዳችሁ ሚሰምርበት አመት እንዲሆን እየተመኘን: ዛሬ ለረጅም ግዜ ስንጠብቀው ከነበረ ልዩ እንግዳ ጋር ቀርበንላችኋል ። በንሳ…

    S6 E5901:39:04
  4. የስልኬ እስረኛ ሆኜ ነበር - With Mekdela Mekuria - S06 EP56

    Socail Links https://t.me/MERI_PODCAST https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://www.youtube.com/channel/UCzKNuQ80qNSpt2x-7dsazJg https:/…

    S56 E601:43:12
  5. 10 አመት በኪሳራ ሰርተናል - With Yusuf Reja - Founder of Ethio Jobs - S06 EP 55

    Meet Yusuf Reja, the visionary founder and CEO of Africa Jobs Network. With a refreshingly natural and conversational tone, Yusuf takes us on a journey through his entrepreneurial…

    S6 E5502:48:11
  6. ከኪሳራ ወደ 100 ሚሊየኖች ትርፍ - ከባድ ነገሮችን የመስራት ጥበብ - With Hanna Arayaselassie

    ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች:: በዛሬው ክፍላችን የመንግስት ተቋማት ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነውን እና በብዙ ለውጦች ውስጥ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት CEO ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሀና አርአያ ስላሴ ትባላለች: ሀና የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ድ…

    S6 E5301:28:36
  7. እንቅልፍ አልባ ምሽቶች - ምቀኛ አያሳጣክ - With Addis Alemayehou - S06 EP 52

    We had a great pleasure sitting down with Addis Alemayehou, an esteemed entrepreneur and influential figure in the Ethiopian business landscape. As the Chairman of Kazana Group, Ma…

    S6 E5202:30:53
  8. የዋሪት 33 አመታት ጉዞ - With Tihitina Mulushewa - S05 EP 50

    On this episode we delve into the fascinating world of Ethiopian furniture manufacturing with our special guest, Tihitina Mulushewa, the Managing Director of WARYT, one of the most…

    S5 E5001:58:43
  9. 500ሺ ዶላር Raise አድርገናል - በሀሳብ ብቻ fund ማግኘት - S05 EP 49

    ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮቻችን፡፡ የዛሬው እንግዳችን ኢር. ዳዊት አብርሀምን ይባላል ፡፡ ኢር. ዳዊት ከ አ.አ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ የተመረቀ ሲሆን፡፡ የ 2ኛ አመት ተማሪ ሳለ የተዋወቀው የፕሮግራሚንግ ዘርፍ ላይ ባደረበት ል…

    S5 E4903:06:38
  10. Boeing Engineer ነበርኩ - ግዙፍ ህልም ይኑራችሁ- S05 EP 48

    ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች፡፡ ዛሬ እንደተለመደው ከ አዲስ እንግዳ ጋር መጥተናል፡፡ አቅራቢዎቻችን ከነአን እና ጥጋቡም ከ እንግዳችን ኢር. ጳዚዮን ቸውነት ጋር ድንቅ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ኢር. ጳዚዮን በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ከሲያትል ዩኒቨር…

    S5 E4802:38:00
  11. ጤፍ Proof - ትምርትህን seriously ምትወስደው ከሆነ Drop out! - With Semegn Tadesse - S05 EP47

    Check out the latest episode of "Meri Podcast" where we had the privilege of inviting Semegn Tadesse, a successful entrepreneur and explorer at heart. In this episode, Semegn share…

    S5 E4702:33:16
  12. ሁላችንም ለመደሰት ነው ምንኖረው - Risk Taker ነኝ - With Dawit Birhanu - S05 EP 46

    ሰላም እንዴት ቆያችሁን: የተወደዳችሁ መሪዎቻችን ዛሬ የ Web Sprix መስራችና CEO የሆኑትን ፡ ኢር . ዳዊት ብርሀኑን ይዘንላችሁ ቀርበናል ፡፡ ኢር. ዳዊት በአድስ አበባ ዩንቨርሲቲ በመምህርነት ያገለገሉ ሲሆን ፡ በግዜው ባገኙት የትምህርት እድል ምክንያትም ወደ ኔዘርላንድ በመጓ…

    01:33:49
  13. ማንነት እና ቢዝነስ - ዲጂታል ID - With Yodahe Zemichael - S05 EP45

    ሰላም እንዴት ቆያችሁን : የተወደዳችሁ መሪዎቻችን ዛሬ የ መረጃ እና ደህንነት ምክትል ዳይሬክተር እንዲሁም ዲጂታል ID National flagship ፕሮጀክት መሪ አቶ ዮዳሄ ዘሚካኤል ጋር ዲጅታል መታወቂያ : እየመጣ ላለው : ዲጂታል ኢኮኖሚ የሚያበረክተውን አስተዋፆ : እንዲሁም እየመ…

    01:25:47
  14. ስራችን ኳስ ማየት ነው - FIFA ደምበኛችን ነው - With Rahel Boon-Dejene - S05 EP44

    On this episode we invited Rahel Boon-Dejene Founder and CEO of R&D Groups. . . . #meripodcast #ethiopia #disapora #habehsa #dc #washington #ethiopiandiasporas #businesstalks…

    02:28:13
  15. በአመት 300 ሚሊየን እንሰራለን - ቴሌ ሰራተኛ ነበርኩ - With Meried Bekele - S05 EP43

    Join us for an exciting new episode of our weekly podcast, where we delve into the extraordinary journey of Meried Bekele Bekele, a remarkable entrepreneur and tech visionary. From…

    02:23:38
  16. በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል - ማስታወቂያ ቢዝነስ ጥርሳችንን የነቀልንበት ነው - WIth Melaku Bahru - S05 EP 42

    Melaku was born and raised in the beautiful Harar inside jegol. Growing up in a neighborhood like his taught him the culture, tradition, what the society looks like, and what one c…

    S5 E4202:04:54
  17. ከ 0 ወደ 300 ሰራተኛ በ 3 አመት - በጥላቻ መተያየት በፍፁም ማቆም አለብን - With Melaku Beshah - S05 EP 41

    On the first episode of season 5 we sat down with Melaku Beshah, Country Director of Excellerent Solutions and CEO of eMela Technology Solutions PLC. Melaku is a successful busine…

    01:40:42
  18. ከ ሆቢ ወደ ሀላፊነት - S04 - Bonus

    On Today's Episode Kenean and Tigabu will have a sit down to discus about MERI Podcast.

    35:08
  19. ከ ሲሊከን ቫሊ እስከ Arif Pay - የተግባር ሰው - ቤርናር ላውረንዲዎ - S04 EP40

    On this episode we invited Bernard (ቤርናር) Laurendeau , CEO of Arifpay. በዛሬው ኤፒሶዳችን በማኔጅመንት ኮንሰልቲንግ ከ 15 አመት በላይ ልምድ ያለው ፡ በሀገራችን ስር ነቀል ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ትልልቅ ፕሮጀክቶች ላይ በመስራት የሚገኘውን ቤ…

    01:40:00
  20. Mastercard Foundation ምንድነው ? - ከ Samuel Yalew ጋር - S04 EP 39

    ከ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ መሪ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተጋበዙልን! Socail Links https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/    https://www.tiktok.com/@meripodcast http…

    01:33:11
Now Playing