MERI PODCAST
500ሺ ዶላር Raise አድርገናል - በሀሳብ ብቻ fund ማግኘት - S05 EP 49 artwork

500ሺ ዶላር Raise አድርገናል - በሀሳብ ብቻ fund ማግኘት - S05 EP 49

MERI PODCAST
S5 E4903:06:38
Play episode

Show notes

ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮቻችን፡፡ የዛሬው እንግዳችን ኢር. ዳዊት አብርሀምን ይባላል ፡፡ ኢር. ዳዊት ከ አ.አ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ የተመረቀ ሲሆን፡፡ የ 2ኛ አመት ተማሪ ሳለ የተዋወቀው የፕሮግራሚንግ ዘርፍ ላይ ባደረበት ልዩ ፍቅርም ፡ አብዛኛውን ግዜውን እንዲሰጠውን እና በዘርፉም ልቆ እንዲወጣ ሆኑዋል፡፡ ኢር. ዳዊት በግዜው በሀገራችን ብዙ ያልተለመደውን የጌሚንግ ኢንደስትሪ በመቀላቀል ፡ እንደ ኩኩሉ እና ገበጣ ያሉ ጨዋታዎችን ፡ እሱና የስራ አጋሮቹ ሁነው ባቋቋሙት ቅኔ ጌምስ ስር ሰርተው ለተጠቃሚዎች አብቅተዋል ፡፡ እንግዳችን ከ አቅራቢዎቻችን ጋር በነበረው ቆይታ አንድ ስታርታፕ እንዴት መጀመር እንዳለበት ቀጥሎም በምን አይነት መልኩ ራሱን ለ ኢንቨስትመንት ዝግጁ ማድረግ እንደሚቻል ፡ እንዲሁም አንድን ድርጅት መሸጥ ደረጃ ድረስ እስክናደርሰው የምናልፋቸውን የተለያዩ ሂደቶች አና ሌሎች ሀሳቦች በሰፊው ተወያይተዋል፡፡ አዲስ ቢዝነስ ለመጀመር እያሰባችሁ ያላችሁ ፡ የጀመራችሁ እንዲሁም ፡ ቢዝነሳችሁን አሳድጋችሁ ለመሸጥ ምታስቡ ተከታታዮቻችን ልታዩት የሚገባ ድንቅ ቆይታ ነው ፡ ተጋበዙልን፡፡

More from this show

More
  1. ፕሮፌሰር ሳይሆን ጋሼ በሉኝ - Prof. Panos Hatziandreas - S15 Ep180

    Join us for this conversation with Professor Panos Hatziandreas. He is the Co-Founder, Head of School and General Manager/Country Representative of Lebawi International Academy. Pr…

    02:40:34
  2. The Woman Building Spotify Across Africa - Jocelyne Muhutu-Remy - S15 Ep179

    Join us for this episode with Jocelyne Muhutu-Remy, Spotify’s Managing Director for Sub-Saharan Africa. Whether at Reuters, Disney, or Facebook, Jocelyne has consistently proven th…

    01:18:23
  3. ኢኮኖሚያችን ባለመነጋገር ውስጥ እየወደቀ ነው! - Nuredin Hassen - S15 Ep178

    Join us for this episode with Nuredin Hassen, Founder & CEO of Nurha Business Group, Nuredin Hassen Strawberry Farm and Raha Strawberry Jam, known for developing ventures connected…

    S15 E17801:08
  4. የ 2 ቢሊዮን ዶላር ክስ አሸነፍን! Zewdineh Beyene (PhD, JSD) - S15 Ep177

    Join us for this episode with ZEWDINEH BEYENE HAILE (PhD, JSD), Co-founder & Managing Partner, ALG LLP (USA); Founder & Principal, Law Office of Dr. Zewdineh Beyene Haile (ZEELAWS)…

    S15 E17702:08:03
  5. ቱሪዝም የኢትዮጲያ ተስፋ ነው! - Zelalem Merawi - S15 Ep176

    Join us for this episode with Zelalem Merawi, visionary behind Zelalem Tour, Ker Ezhi Leather Manufacturing, and Avocado Luxury Spa & Bistro, pioneering excellence across Ethiopia'…

    02:51:46
  6. Advertorial: The Shift from Heroic to Post Heroic Leadership

    Learn more about Stanford seed https://stanfordseed.co/epodcastIn this advertorial episode, brought to you in collaboration with Stanford Seed, our host Kenean Assefa Dukamo sat do…

    01:15:40
Now Playing