MERI PODCAST
Introducing Ethiopian Capital Market - With Biruk Taye - S07 EP65 artwork

Introducing Ethiopian Capital Market - With Biruk Taye - S07 EP65

MERI PODCAST
S7 E6502:25:22
Play episode

Show notes

ሰላም እንዴት ቆያችሁን የተከበራችሁ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ሊጀምር በሂደት ላይ ስለሚገኘው የኢትዮጵያ አክስዮን ገበያ ከ ኢትዮጵጵያ ካፒታል ማርኬት ዳይሬክተር ጀነራል ዶክ . ብሩክ ታዬ ጋር ሰፊ እና ጥልቀት ያለው ውይይት አድርገናል፡፡ ካፒታል ማርኬት ምንድን ነው? ለምን ለኛ አስፈለገ? ምን ሂደት ላይ ነው የሚገኘው ? ቢዝነሶች እንዴት መቀላቀል ይችላሉ? ምን አይነት የስራ እድሎችን ይዞ እየመጣ ነው ? የሚሉ እና ካፒታል ማርኬቱ በኢኮኖሚያችን ላይ እንዲሁም በቢዝነስ ውስጥ ለሚገኝ ማንኛውም የቢዝነስ ሰው የሚኖረው ፋይዳ ምንድን ነው ? በሚሉ አርሰ ጉዳዮች ላይ የሚያስደንቅ ቆይታ አድርገናል ፡፡ አቶ ብሩክ በኢትዮጵያ ተወልደው ያደጉ ፡ ከተለያዩ የአውሮፓ የትምህርት ተቋማት ሶስት ፡ ማስተርስ ዲግሪ ያገኙ ምሁር ሲሆኑ፡ እንደ A&A Capital ያለ በውጭ ሀገር የሚገኝ ትልልቅ ድርጅቶች ውስጥ አገልግለዋል፡፡ ፡ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በዋላም የገንዘብ ሚኒስተር አማካሪ በመሆን አገልግለዋል፡፡ በአሁኑ ሰአትም የኢትዮጵያ ካፒታል ማርኬት አውቶሪቲ ዳይሬክተር ጀነራል በመሆን እያገለገሉ ይገኛል፡፡ ቢዝነስ ላይ ያሉም ሆኑ ፡ ተቀጣሪ እንዲሁም ምን አይነት እድሎች እየመጡ እንደሆነ ለማወቅ የሚጥሩ አንድ ግለሰብ የዛሬው ኤፒሶድ ሊያመልጥዎ አይገባም፡፡ እንደ ሁል ግዜ ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆንላችሁ በማመን ጋበዝናእሁ ፡ መልካም ቆይታ፡፡

More from this show

More
  1. ፕሮፌሰር ሳይሆን ጋሼ በሉኝ - Prof. Panos Hatziandreas - S15 Ep180

    Join us for this conversation with Professor Panos Hatziandreas. He is the Co-Founder, Head of School and General Manager/Country Representative of Lebawi International Academy. Pr…

    02:40:34
  2. The Woman Building Spotify Across Africa - Jocelyne Muhutu-Remy - S15 Ep179

    Join us for this episode with Jocelyne Muhutu-Remy, Spotify’s Managing Director for Sub-Saharan Africa. Whether at Reuters, Disney, or Facebook, Jocelyne has consistently proven th…

    01:18:23
  3. ኢኮኖሚያችን ባለመነጋገር ውስጥ እየወደቀ ነው! - Nuredin Hassen - S15 Ep178

    Join us for this episode with Nuredin Hassen, Founder & CEO of Nurha Business Group, Nuredin Hassen Strawberry Farm and Raha Strawberry Jam, known for developing ventures connected…

    S15 E17801:08
  4. የ 2 ቢሊዮን ዶላር ክስ አሸነፍን! Zewdineh Beyene (PhD, JSD) - S15 Ep177

    Join us for this episode with ZEWDINEH BEYENE HAILE (PhD, JSD), Co-founder & Managing Partner, ALG LLP (USA); Founder & Principal, Law Office of Dr. Zewdineh Beyene Haile (ZEELAWS)…

    S15 E17702:08:03
  5. ቱሪዝም የኢትዮጲያ ተስፋ ነው! - Zelalem Merawi - S15 Ep176

    Join us for this episode with Zelalem Merawi, visionary behind Zelalem Tour, Ker Ezhi Leather Manufacturing, and Avocado Luxury Spa & Bistro, pioneering excellence across Ethiopia'…

    02:51:46
  6. Advertorial: The Shift from Heroic to Post Heroic Leadership

    Learn more about Stanford seed https://stanfordseed.co/epodcastIn this advertorial episode, brought to you in collaboration with Stanford Seed, our host Kenean Assefa Dukamo sat do…

    01:15:40
Now Playing